- (251) 115-152657
- info@aaexhibitioncenter.com
“ለኢንዱስትሪ ዕድገታችን ቴክኒክና ሙያ የመጀመሪያ ምርጫችን! ”በሚል መሪቃል የተዘጋጀውና ከየካቲት 27-መጋቢት 1/2011 ዓ.ም ድረስ የሚቆየው የቴክኒክና ሙያ የንቅናቄ ሳምንት በአዲስ አበባ ኤግዚቢሽን ማዕከል በድምቀት ተከፍቷል፡፡
በመክፈቻው ስነ ስርዓት ላይ በክብር እንግድነት የተገኙት ክቡር ዶ/ር ኢ/ር ሰለሞን ክፍሌ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ም/ከንቲባ ፤የኢኮኖሚ ክላስተር አስተባባሪ እና የመንገድና ትራንስፖርት ቢሮ ሃላፊ በመክፈቻ...Read more
The 23rd Addis Chamber Exhibition, comprising numerous renowned international companies was opened by W/O Mesenbet Shenkute, President of AACCSA, on February 22,2019 in Addis Ababa Exhibition Center and Marketing Development Enterprise.
This grand event has embraced more than 200...Read more
በፌዴራል ኅብረት ስራ ኤጀንሲ አዘጋጅነት በአዲስ አበባ ኤግዚቢሽን ማዕከል በየዓመቱ የሚካሄደው 6ኛው አገር አቀፍ የኅብረት ስራ ኤግዚብሽንና ባዛር-2011 “የኅብረት ስራ ማህበራት ለፍትሃዊ ተጠቃሚነት! ” በሚል መሪ-ቃል የካትት 01/2011 ዓ.ም በይፋ ተከፍቷል፡፡
በኤግዚቢሽንና ባዛሩ ላይ በክብር እንግድነት ተገኝተው ንግግር ያደረጉት የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ግብርና ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ ወ/ሮ አይናለም ንጉሴ እንዳሉት፣የኅብረት ሥራ ማህበራት እንዲቋቋሙ...Read more
በአዲስ አበባ ከተማ ባህል ኪነ-ጥበብና ቱሪዝም ቢሮ የተዘጋጀው እና ከጥር 24-26/2011 ዓ.ም በአዲስ አበባ ኤግዚቢሽን ማዕከል የሚካሄደው 10ኛው የባህል ሳምንት በይፋ ተከፍቷል፡፡ የባህል ሳምንቱ በአዲስ አ.አ ከተማ ባሉ ወረዳዎችና ክፍለ ከተሞች በየደረጃው ከጥር 08/2011 ጀምሮ ሲካሄድ መቆየቱንና በአዲስ አበባ በኤግዚቢሽን ማዕከል የሚካሄደው ዝግጅትም የዝግጅቱ ማጠቃለያ መሆኑን የአዲስ አበባ ከተማ ባህል፤ ኪነ-ጥበብና ቱሪዝም ቢሮ ኃላፊ ረ/ፕሮፌሰር ነብዩ...Read more
በኦን ፕሮሞሽን ኃላ/የተ.የግል ማህ. የተዘጋጀውና በሃገራችን የሚዲያ ዘርፍ የመጀመሪያ ሁነት የሆነው “ሚዲያ ኤክስፖ-2019” በአዲስ አበባ ኤግዚቢሽን ማዕከል ከጥር 17-19/2011 ዓ.ም ይካሄዳል፡፡
በኤክስፖው በቴሌቪዥን ፣በሬዲዮ፣በህትመትና ዲጀታል ሚዲያ ስራ ላይ የተሰማሩ ከ70 በላይ የሚዲያ ተቋማት እና ሌሎች ከሚዲያ ጋር ተያያዥነት ያላቸው ስራዎችን የሚያከናውኑ ድርጅቶች ተሳታፊ ይሆናሉ፡፡ ...Read more
በሃበሻ ዊክሊ ፕሮሞሽን ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር የተዘጋጀው ከታህሳስ 06-28/2011 ዓ.ም ድረስ የሚዘልቀው ፣ 500 የሃገር ውስጥና የውጭ ሃገር የንግድ ድርጅቶች የሚሳተፉበት እንዲሁም ልዩ ልዩ የግብይትና የመዝናኛ ዝግጅቶችን ያካተተው የዘንድሮው የገና ፌስቲቫል በአዲስ አበባ ኤግዚቢሽን ማዕከል ቅዳሜ ታህሳስ 06 /2011 ዓ.ም በድምቀት ተከፈተ፡፡
በመክፈቻው ስነ-ስርዓት የሃበሻ ዊክሊ ፕሮሞሽን ኃላፊነቱ የተወሰነ...Read more
Phone: (251) 115-152657 / (251) 115-519988
Fax: (251) 115-538838
Mail: info@aaexhibitioncenter.com
Subscribe here to recieve our
periodic updates.
Advertise your business here.