Recent News & Events

You are here

7ኛው የኅብረት ስራ ኤግዚቢሽንና ባዛር ተጠናቀቀ
13 February 2020 | 0 comments

በፌዴራል ኅብረት ስራ ኤጀንሲ አስተባባሪነት በኤግዚቢሽን ማዕከል ሲካሄድ የቆየው ኤግዚቢሽንና ባዛር በስኬት ተጠናቀቀ፡፡ በኤግዚቢሽንና ባዛሩ የመዝጊያ ስነስርዓት ላይ በተገለፀው መሰረት ኅብረት ሥራ ማህበራትንና ሌሎች የግብይት ተዋኒያንን ገጽ-ለገጽ በማገኛኘት ጥር 29 ቀን 2012 ዓ/ም የተጀመረው 7ኛው ሀገር አቀፍ ኤግዚቢሽንና ባዛር ከአራቱም ማዕዘን የተሰባሰቡ 156 በላይ ተጽእኖ ፈጣሪ

[Read more]
ከተማ ዓቀፍ የባህልና ኪነጥበብ ሳምንት አውደ ርዕይ ተከፈተ፡፡
06 February 2020 | 0 comments

ባህልና ኪነጥበብ ለህዝቦች ሰላምና አንድነት! በሚል መሪ ቃል የሚካሄደው ፤በአዲስ አበባ ባህል ኪነጥበብና ቱሪዝም ቢሮ አዘጋጅነት የተዘጋጀውና ከጥር 22-24/2012 ዓ.ም የሚቆየው 11ኛው ከተማ ዓቀፍ የባህልና ኪነጥበብ ሳምንት አውደ ርዕይ በአዲስ አበባ ኤግዚቢሽን ማዕከል በድምቀት ተከፍቷል፡፡

[Read more]
የ2012 ዓ.ም የገና ባዛርና ፌስቲቫል በይፋ ተከፈተ
17 December 2019 | 0 comments

“ሰላም የገና ባዛርና ፌስቲቫል-2012“በሚል መሪ ቃል በኮሜርሺያል ኖሚኒስ ኃ/የተ የግ ማ. የተዘጋጀው እና ከታህሳስ 04-27/2012 ዓ.ም ድረስ የሚዘልቀው ፣ የገና ባዛርና ፌስቲቫል በአዲስ አበባ ኤግዚቢሽን ማዕከል ቅዳሜ ታህሳስ 04 /2012 ዓ.ም በድምቀት ተከፈተ፡፡

[Read more]
ታላቁ የ2012 ዓ.ም እንቁጣጣሽ -ኤክስፖ ተከፈተ
18 August 2019 | 0 comments

በኢዮሃ ኢንተርቴይንመንትና ኤቨንትስ ኃላ.የተ.የግል.ማህ. አዘጋጅነት የተዘጋጀውና ከነሃሴ 11/2011ዓ.ም ጀምሮ ለተከታታይ 26 ቀናት የሚዘልቀው ታላቁ የ2012 እንቁጣጣሽ-ኤክስፖ በኤግዚቢሽን ማዕከል በድምቀት ተከፈተ፡፡ በኤክስፖው መክፈቻ ላይ በክብር እንግድነት የተገኙት የኢ.ፌ.ዲ.ሪ.

[Read more]
የማዕከሉ ሠራተኞች በ”አረንጓዴ አሻራ“ የችግኝ ተከላ ፕሮግራም ተሳተፉ፡፡
01 August 2019 | 0 comments

ኤግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ ልማት ድርጅት ”ችግኝ ተከላ ለዘላቂ ልማት!“ በሚል መሪ ቃል ስር የተቀናጀ ዝግጅት በማድረግ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በስሩ ለሚገኙት የልማት ድርጅቶች ለችግኝ መትከያነት ባመቻቸው በተለምዶ ”ቆሼ“ በሚባለው ቦታ ላይ በመገኘት የችግኝ ተከላ ፕሮግራም አከናውኗል፡፡

[Read more]
ዓመታዊው “ጆብ ፌር -2019 ኤክስፖ” ተካሄደ
30 July 2019 | 0 comments

ዓመታዊው “ጆብ ፌር- 2019 ኤክስፖ” ሃምሌ 18/2011 ዓ.ም በኤግዚቢሽን ማዕከል ተካሂዷል፡፡ ኤክስፖው በ2011 ዓ.ም ከተለያዩ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት በተለያዩ የትምህርት ዘርፎች የተመረቁ አዳዲስ ምሩቃን ሥራ ፈላጊዎችን ከቀጣሪ ድርጅቶች ጋር የማገናኘት ዓላማ ያለው መሆኑን አዘጋጆቹ የደረጃ አካዳሚ የሥራ ኃላፊዎች ገልፀዋል፡፡

[Read more]

Pages

CONTACT INFO

 Phone: (251) 115-152657(251) 115-519988 
Fax: (251) 115-538838 
 Mail: info@aaexhibitioncenter.com

SUBSCRIBE

Advertise Here

Advertise your business here.