Recent News & Events

You are here

የማዕከሉ ሠራተኞች በ”አረንጓዴ አሻራ“ የችግኝ ተከላ ፕሮግራም ተሳተፉ፡፡

Normal

ኤግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ ልማት ድርጅት ”ችግኝ ተከላ ለዘላቂ ልማት!“ በሚል መሪ ቃል ስር የተቀናጀ ዝግጅት በማድረግ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በስሩ ለሚገኙት የልማት ድርጅቶች ለችግኝ መትከያነት ባመቻቸው በተለምዶ ”ቆሼ“ በሚባለው ቦታ ላይ በመገኘት የችግኝ ተከላ ፕሮግራም አከናውኗል፡፡

በክቡር ጠ/ሚኒስትር ዶ/ር አቢይ አህመድ አነሳሽነት የተጀመረው እና ሃምሌ 22/2011 ዓ.ም ደግሞ በአንድ ቀን 200 ሚሊዮን ችግኝ የመትከል ፕሮግራም ላይ...Read more

ዓመታዊው “ጆብ ፌር -2019 ኤክስፖ” ተካሄደ

Normal

ዓመታዊው “ጆብ ፌር- 2019 ኤክስፖ” ሃምሌ 18/2011 ዓ.ም በኤግዚቢሽን ማዕከል ተካሂዷል፡፡ ኤክስፖው በ2011 ዓ.ም ከተለያዩ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት በተለያዩ የትምህርት ዘርፎች የተመረቁ አዳዲስ ምሩቃን ሥራ ፈላጊዎችን ከቀጣሪ ድርጅቶች ጋር የማገናኘት ዓላማ ያለው መሆኑን አዘጋጆቹ የደረጃ አካዳሚ የሥራ ኃላፊዎች ገልፀዋል፡፡

ደረጃ አካዳሚ ለአዳዲስ ምሩቃን መሰረታዊ የቅድመ ሥራ ስልጠና “ሶፍት ስኪል ትሬይኒንግ“ የሚያመቻች ተቋም መሆኑን እና...Read more

ማዕከሉ የበጎ አድራጎት ተግባራትን አከናወነ፡፡

Normal

ኤግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ ልማት ድርጅት ዘንድሮ በታቀደ መልኩ የክረምት ስራዎች አካል የሆኑትን የበጎ አድራጎት ተግባራት ሰኔ 16/2011 ዓ.ም የማዕከሉ ሰራተኞች፣ በማዕከሉ የሥራ ዕድል የተፈጠረላቸው ማህበራት አባላት እና የአካባቢው ነዋሪዎች በተገኙበት በችግኝ ተከላ፣ በአካባቢ ፅዳትና ለችግረኛ ተማሪዎች...Read more

የዒድ ኤክስፖ በድምቀት ተከፈተ፡፡

Normal

በየዓመቱ ታላቁ የሮመዳን ፆምን ተከትሎ የሚዘጋጀው ታላቁ ኢድ ኤክስፖ በአዲስ አበባ ኤግዚቢሽን ማዕከል በድምቀት ተከፈተ፡፡

ከግንቦት 15 እስከ ግንቦት 26 ቀን 2011ዓ.ም ድረስ የሚቆየው ይህ ኤክስፖ ዘንድሮ ሲዘጋጅ ለ8ኛ ጊዜ መሆኑን እና በኤክስፖውም የሃገር ውስጥና ከውጭ ሃገር የመጡ ተሳታፊዎች ምርትና አገልግሎታቸውን በተመጣጣኝ ዋጋ ይዘው የቀረቡ መሆናቸውንና ከኤክስፖው ጎን ለጎን ሰብዓዊ ድጋፍን የተመለከቱ ሌሎች ተግባራትም እንደሚከናወኑ በመክፈቻው...Read more

ዓለም አቀፍ የንግድ ትርኢቶች ተከፈቱ!

Normal

በአዲስ አበባ ንግድና የዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት በየዓመቱ ከሚዘጋጁት የንግድ ትርኢቶች መካከል አንዱ የሆነው ዓለም ዓቀፍ የግብርናና የምግብ የንግድ ትርኢት ለ12ኛ ጊዜ የተከፈተ ሲሆን ከዚሁ ጎን ለጎን በህክምና ጉዳይ ላይ ያተኮረው ዓለም ዓቀፍ የህክምና የንግድ ትርኢትደግሞ ለመጀመሪያ ጊዜ ግንቦት 1/2011 ዓ.ም በኤግዚቢሽን ማዕከል ተከፍቷል፡፡

125 የሀገር ውስጥና እና ከተለያዩ የውጭ ሀገራት የመጡ ተሳታፊዎች በተገኙበት በጥምረት የተከፈቱት...Read more

ሀበሻ -የፋሲካ ኤክስፖ በኤግዚቢሽን ማዕከል ተከፈተ፡፡

Normal

ከመጋቢት 27-ሚያዚያ 19/2011 ዓም ድረስ ለ23 ተከታታይ ቀናት የሚቆየው እና ከ500 ሺህ በላይ ህዝብ ይጎበኘዋል ተብሎ የሚጠበቀው ሀበሻ -የፋሲካ ኤክስፖ በኤግዚቢሽን ማዕከል በድምቀት ተከፍቷል፡፡

በዝግጅቱ ላይ 500 በላይ የሀገር ውስጥና የውጭ ሀገር አምራቾችና ሌሎች ድርጅቶች ምርትና አገልግሎቶቻቸውን ይዘው የቀረቡ መሆኑን ፣ በምርቶቹ ላይም የ30 በመቶ ቅናሽ እንደሚደረግ እና በየቀኑም በአንጋፋና ወጣት ድምጻውያን የሙዚቃ ኮንሰርት ፣ልዩ ልዩ...Read more

Pages

CONTACT INFO

 Phone: (251) 115-152657(251) 115-519988 
Fax: (251) 115-538838 
 Mail: info@aaexhibitioncenter.com

SUBSCRIBE

Advertise Here

Advertise your business here.