- (251) 115-152657
- info@aaexhibitioncenter.com
Addis Ababa Chamber of Commerce and Sectoral Association (AACSA) host the 24th edition of Addis chamber international trade fair. The trade fair staged under the theme African continental free trade area AfCTFA; "New Opportunities to Boost Export Performances in Ethiopia!" held at exhibition...Read more
በፌዴራል ኅብረት ስራ ኤጀንሲ አስተባባሪነት በኤግዚቢሽን ማዕከል ሲካሄድ የቆየው ኤግዚቢሽንና ባዛር በስኬት ተጠናቀቀ፡፡ በኤግዚቢሽንና ባዛሩ የመዝጊያ ስነስርዓት ላይ በተገለፀው መሰረት ኅብረት ሥራ ማህበራትንና ሌሎች የግብይት ተዋኒያንን ገጽ-ለገጽ በማገኛኘት ጥር 29 ቀን 2012 ዓ/ም የተጀመረው 7ኛው ሀገር አቀፍ ኤግዚቢሽንና ባዛር ከአራቱም ማዕዘን የተሰባሰቡ 156 በላይ ተጽእኖ ፈጣሪ ኅብረት ሥራ ማህበራት እና ከ22 የኢንዱስትሪ ግብዓት አቅራቢዎች የተሳተፉበት...Read more
በፌዴራል ህብረት ስራ ኤጀንሲ አዘጋጅነት የተሰናዳውና የኅብረትሥራ ግብይት ለሰላም ግንባታ! “COOPERATIVE MARKETING FOR PEACE BUILDING!” በሚል መሪ ሀሳብ ከጥር 29 እስከ የካቲት 4 ቀን 2012 ዓ.ም የሚካሄደው 7ኛው ሀገር አቀፍ የኅብረት ስራ ኤግዚቢሽን፣ ባዛር በኤግዚቢሽን ማዕከል ተከፈተ፡፡ በመክፈቻ ስነስርዓቱ ላይ የኤግዚቢሽንና ባዛሩን ዓላማ አስመልክተውንግግር ያደረጉት የኤጀንሲው ዋና ዳይሬክተር ክቡር አቶ ኡስማን ሱሩር፤ የአምራቾች...Read more
ባህልና ኪነጥበብ ለህዝቦች ሰላምና አንድነት! በሚል መሪ ቃል የሚካሄደው ፤በአዲስ አበባ ባህል ኪነጥበብና ቱሪዝም ቢሮ አዘጋጅነት የተዘጋጀውና ከጥር 22-24/2012 ዓ.ም የሚቆየው 11ኛው ከተማ ዓቀፍ የባህልና ኪነጥበብ ሳምንት አውደ ርዕይ በአዲስ አበባ ኤግዚቢሽን ማዕከል በድምቀት ተከፍቷል፡፡
በመክፈቻው ስነስርዓቱ ላይ የእንኳን ደህና መጣችሁ ንግግር ያደረጉት በአዲስ አበባ ባህል ኪነጥበብና ቱሪዝም ቢሮ የቱሪዝም ዘርፍ ሃላፊ አቶ ሰርፀ ፍሬስብሃት...Read more
“ሰላም የገና ባዛርና ፌስቲቫል-2012“በሚል መሪ ቃል በኮሜርሺያል ኖሚኒስ ኃ/የተ የግ ማ. የተዘጋጀው እና ከታህሳስ 04-27/2012 ዓ.ም ድረስ የሚዘልቀው ፣ የገና ባዛርና ፌስቲቫል በአዲስ አበባ ኤግዚቢሽን ማዕከል ቅዳሜ ታህሳስ 04 /2012 ዓ.ም በድምቀት ተከፈተ፡፡
በመክፈቻው ስነ-ስርዓት የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የኮሜርሺያል ኖሚኒስ ዋና ሥራ አስፈፃሚ አቶ አሰፋ ዋቅ ቶላ እንደተናገሩት ድርጅታቸው ኮሜርሺያል ኖሚኒስ ይህንን የገና ኤግዚቢሽንና...Read more
በኢዮሃ ኢንተርቴይንመንትና ኤቨንትስ ኃላ.የተ.የግል.ማህ. አዘጋጅነት የተዘጋጀውና ከነሃሴ 11/2011ዓ.ም ጀምሮ ለተከታታይ 26 ቀናት የሚዘልቀው ታላቁ የ2012 እንቁጣጣሽ-ኤክስፖ በኤግዚቢሽን ማዕከል በድምቀት ተከፈተ፡፡ በኤክስፖው መክፈቻ ላይ በክብር እንግድነት የተገኙት የኢ.ፌ.ዲ.ሪ. የባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር ሚኒስትር ዶ/ር ሂሩት ካሳው በመክፈቻ ንግግራቸው፤እንዲህ ዓይነቱ ዝግጅት የአንድነታችንና የአብሮነታችን መገለጫ በመሆኑ ተጠናክሮ ሊቀጥል እንደሚገባ...Read more
Phone: (251) 115-152657 / (251) 115-519988
Fax: (251) 115-538838
Mail: info@aaexhibitioncenter.com
Subscribe here to recieve our
periodic updates.
Advertise your business here.