Recent News & Events

You are here

ማዕከሉ የበጎ አድራጎት ተግባራትን አከናወነ፡፡
29 June 2019 | 0 comments

ኤግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ ልማት ድርጅት ዘንድሮ በታቀደ መልኩ የክረምት ስራዎች አካል የሆኑትን የበጎ አድራጎት ተግባራት ሰኔ 16/2011 ዓ.ም የማዕከሉ ሰራተኞች፣ በማዕከሉ የሥራ ዕድል የተፈጠረላቸው ማህበራት አባላት እና የአካባ

[Read more]
ዓለም አቀፍ የንግድ ትርኢቶች ተከፈቱ!
14 May 2019 | 0 comments

በአዲስ አበባ ንግድና የዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት በየዓመቱ ከሚዘጋጁት የንግድ ትርኢቶች መካከል አንዱ የሆነው ዓለም ዓቀፍ የግብርናና የምግብ የንግድ ትርኢት ለ12ኛ ጊዜ የተከፈተ ሲሆን ከዚሁ ጎን ለጎን በህክምና ጉዳይ ላይ ያተኮረው ዓለም ዓቀፍ የህክምና የንግድ ትርኢትደግሞ ለመጀመሪያ ጊዜ ግንቦት 1/2011 ዓ.ም በኤግዚቢሽን ማዕከል ተከፍቷል፡፡

[Read more]
9ኛው ከተማ ዓቀፍ የቴክኒክና ሙያ የንቅናቄ ሳምንት ተጀመረ፡፡
07 March 2019 | 0 comments

“ለኢንዱስትሪ ዕድገታችን ቴክኒክና ሙያ የመጀመሪያ ምርጫችን! ”በሚል መሪቃል የተዘጋጀውና ከየካቲት 27-መጋቢት 1/2011 ዓ.ም ድረስ የሚቆየው የቴክኒክና ሙያ የንቅናቄ ሳምንት በአዲስ አበባ ኤግዚቢሽን ማዕከል በድምቀት ተከፍቷል፡፡

[Read more]
6ኛው አገር አቀፍ የኅብረት ስራ ኤግዚብሽንና ባዛር ተከፈተ
11 February 2019 | 0 comments

በፌዴራል ኅብረት ስራ ኤጀንሲ አዘጋጅነት በአዲስ አበባ ኤግዚቢሽን ማዕከል በየዓመቱ የሚካሄደው 6ኛው አገር አቀፍ የኅብረት ስራ ኤግዚብሽንና ባዛር-2011 “የኅብረት ስራ ማህበራት ለፍትሃዊ ተጠቃሚነት! ” በሚል መሪ-ቃል የካትት 01/2011 ዓ.ም በይፋ ተከፍቷል፡፡

[Read more]
10ኛው የባህል ሳምንት ተከፈተ
01 February 2019 | 0 comments

በአዲስ አበባ ከተማ ባህል ኪነ-ጥበብና ቱሪዝም ቢሮ የተዘጋጀው እና ከጥር 24-26/2011 ዓ.ም በአዲስ አበባ ኤግዚቢሽን ማዕከል የሚካሄደው 10ኛው የባህል ሳምንት በይፋ ተከፍቷል፡፡ የባህል ሳምንቱ በአዲስ አ.አ ከተማ ባሉ ወረዳዎችና ክፍለ ከተሞች በየደረጃው ከጥር 08/2011 ጀምሮ ሲካሄድ መቆየቱንና በአዲስ አበባ በኤግዚቢሽን ማዕከል የሚካሄደው ዝግጅትም የዝግጅቱ ማጠቃለያ መሆኑን የ

[Read more]

Pages

CONTACT INFO

 Phone: (251) 115-152657(251) 115-519988 
Fax: (251) 115-538838 
 Mail: info@aaexhibitioncenter.com

SUBSCRIBE

Advertise Here

Advertise your business here.